ጂሚ ትንሹ ጥንቸል እንደ ታላላቅ ወንድሞቹ ባለሁለት ተሽከርካሪ ብስክሌት እንዴት እንደሚነዳ አያውቅም፡፡ እንዲያውም አንዳንዴ ይስቁበታል፡፡ አባቱ የማያውቀውን አዲስ ነገር ለመሞከር መፍራት እንደሌለበት ሲያሳየው መዝናኛው ይጀምራል፡፡
ይህ የልጆች መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰአት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡
Beli ebook ini dan dapatkan 1 lagi GRATIS!
Format EPUB ● Halaman 34 ● ISBN 9781525994241 ● Ukuran file 2.2 MB ● Penerbit KidKiddos Books ● Diterbitkan 2024 ● Diunduh 24 bulan ● Mata uang EUR ● ID 9468813 ● Perlindungan salinan tanpa