ሁሉም እናቱን ይወዳል፡፡ እድሜው ምንም ቢሆን፡፡ ይህ የመኝታ ሰዓት ታሪክ ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ታላላቅ ወንድሞቹ ለእናታቸው ጥሩ የልደት ስጦታ ለመስጠት ሞክረዋል፡፡ እንዴት እንደሚወዷት ማሳየት ፈልገዋል፡፡
ያላቸውን ስሜት ለመግለፅ ምን አይነት ፈጠራዎችን ሰርተዋል ? በዚህ የህፃናት መፅሐፍ ውስጥ በስዕላዊ መግለጫ ታገኙታላችሁ፡፡
ይህ የህፃናት መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰዓት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡
ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡
Bu e-kitabı satın alın ve 1 tane daha ÜCRETSİZ kazanın!
Biçim EPUB ● Sayfalar 34 ● ISBN 9781525994159 ● Dosya boyutu 2.1 MB ● Yayımcı KidKiddos Books ● Kent San Antonio ● Ülke US ● Yayınlanan 2024 ● İndirilebilir 24 aylar ● Döviz EUR ● Kimlik 9443721 ● Kopya koruma olmadan