እንደሕዝብ ላለፉት 50 ዓመታት ያጋጠመንን የተወሳሰበ ‚የጎርዲያን ቋጠሮ ለመፍታት ያልተሄደበት መንገድ እና ያልተሞከረ ሙከራ የለም። አንዱ ውል ሲገኝ ሌላው እየጠፋ ወይም ሌላ ቋጠሮ እየተፈጠረ ከመከራ ወደ መከራ ከመባከን ውጪ ምንም ዓይነት የተስፋ ጭላንጭል አልታየም። _ በመሆኑም በሪሁን እንደገለጸው መፍትሔው ውል አልባውን ውል ከመፈለግ ገመዱን መበጠስ ነው᎓᎓
Dieses Ebook kaufen – und ein weitere GRATIS erhalten!
Format EPUB ● Seiten 251 ● ISBN 9798330567010 ● Dateigröße 0.3 MB ● Verlag The Native Publishers ● Erscheinungsjahr 2024 ● Ausgabe 1 ● herunterladbar 24 Monate ● Währung EUR ● ID 10035999 ● Kopierschutz Adobe DRM
erfordert DRM-fähige Lesetechnologie