እንደሕዝብ ላለፉት 50 ዓመታት ያጋጠመንን የተወሳሰበ ‘የጎርዲያን ቋጠሮ ለመፍታት ያልተሄደበት መንገድ እና ያልተሞከረ ሙከራ የለም። አንዱ ውል ሲገኝ ሌላው እየጠፋ ወይም ሌላ ቋጠሮ እየተፈጠረ ከመከራ ወደ መከራ ከመባከን ውጪ ምንም ዓይነት የተስፋ ጭላንጭል አልታየም። _ በመሆኑም በሪሁን እንደገለጸው መፍትሔው ውል አልባውን ውል ከመፈለግ ገመዱን መበጠስ ነው᎓᎓
¡Compre este libro electrónico y obtenga 1 más GRATIS!
Formato EPUB ● Páginas 251 ● ISBN 9798330567010 ● Tamaño de archivo 0.3 MB ● Editorial The Native Publishers ● Publicado 2024 ● Edición 1 ● Descargable 24 meses ● Divisa EUR ● ID 10035999 ● Protección de copia Adobe DRM
Requiere lector de ebook con capacidad DRM